top of page



“ቀን ሳለ የላከኝን ስራ ላደርግ ይገባኛል፤ ማንም ሊሰራ የማይችልባት ሌሊት ትመጣለች።” ዩሐ 9፥4
ውድ አጋሮቻችን
ብርሃን አብሪ አለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን የአጋሮችዋን (አብሮ ሰራተኞችን) ወቅታዊ መረጃ ለማግኘትና በአግባቡ ለማስፈር በመስራት ላይ ትገኛለች።
ይህንንም ስራ ማሳካት ይቻለን ዘንድ ከላይ የሚመለከቱትን የአጋርነት ቅጽ ሳጥን
በመጫን የአጋርነት መጠይቁን በቀጥታ እንዲሞሉ በትህትና እንጠይቆታለን።
የአጋርነት ቅጹን ሞልተው ወደኛ ሲልኩ ፤ እኛም ወቅታዊ የሆነውን መረጃዎትን በተገቢው ሁኔታ እንመዘግባለን።
ስለመልካም ትብብሮ እናመሰግናለን!
እግዚአብሔር ይባርኮት!!
We must quickly carry out the tasks assigned us by the one who sent us. The night is coming, and then no one can work. John 9:4
Dear Partners,
Shine Light International Church is working to update our partner's data.
We kindly ask you to fill an online Partnership Form by clicking Partner Tab above so that we can update your information in the database.
You will be filling the form online and submitting it to us and we will update our records accordingly.
Thank you for your cooperation.
Stay blessed.
bottom of page